አቶ ወንድምአገኝ ነገራ ከግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ በሌሎች የመንግስት ሥራ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች በመሥራት ልምድ አካብተዋል፡፡ በቢዝነስ አመራር እና ማህበራዊ ሳይንስ የማስተርስ ዲግሪ እንዲሁም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ውስጥ የሪስክ ንዑስ ኮሚቴ አባል ናቸው፡፡
Member of the CBE Board Risk Sub-Committee