Avatar of Jonathan Reinink
Member since 2024-03-01

አቶ ኦላኒ ሳቀታ ከየካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ አቶ ኦላኒ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሠረታዊ የሠራተኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን አገልግለዋል። አቶ ኦላኒ በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኦዲት ኮሜቴ ሰብሳቢ በመሆንም አገልግለዋል፡፡ በፋይናንስ አገልግሎት የማስተርስ ዲግሪ እና በፐብሊክ ፋይናንስ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።

Member of the CBE Board Audit Sub-Committee