ወይ. አይናለም ንጉሴ ከግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅት የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ናቸው። በአማራ ክልል በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እንዲሁም በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሥራ እድገት እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን አገልግለዋል፡፡ ወ/ሮ አይናለም በቢዝነስ አስተዳደር የማስተርስ ዲግሪ እንዲሁም በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ይዘዋል።
Member of the CBE Board Risk Sub-Committee