Corporate Social Responsibility

15 Aug 2022

“አሻራችን ለልጆቻችን”

“አሻራችን ለልጆቻችን” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ከሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ጋር በተያያዘ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች በመላ ሀገሪቱ ከ500 ሺ በላይ ችግኞችን ተከሉ፡፡

09 Aug 2021

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ማኔጅመንትና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ620 ሺህ በላይ ችግኞችን ተከሉ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ማኔጅመንትና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ620 ሺህ በላይ ችግኞችን ተከሉ።

03 Jul 2021

በጎልፍ ክለብ የመጫወቻ ሜዳ 3 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል፡፡

በጎልፍ ክለብ የስፖርት መጫወቻ ሜዳ 3 ሺህ ችግኞች በባንካችን ሠራተኞች እና በጎልፍ ማህበሩ አባላት ተተክለዋል፡፡

06 May 2021

CBE donates 10 million birr for the effort in preventing corona virus pandemic in the nation

CBE donates 10 million birr for the effort in preventing corona virus pandemic in the nation