“አሻራችን ለልጆቻችን”
“አሻራችን ለልጆቻችን” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ከሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ጋር በተያያዘ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች በመላ ሀገሪቱ ከ500 ሺ በላይ ችግኞችን ተከሉ፡፡