Commercial Bank of Ethiopia , South Sudan Branch

Latest News

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገራዊው የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ሀገራዊ እቅዱ እየተተገበረ ያለው በሪፎርም ማእቀፍ ውስጥ ከመሆኑ አንፃር እና ይህም ባንኩን በቀጥታ የሚመለከተው ከመሆኑ አንፃር በእቅድ አፈፃፀሙ ላይ ባንኩ ያለውን ድርሻ እና አበርክቶ እንዲሁም መልካም አጋጣሚ በሚገባ ተረድቶ ለቀጣይ ሥራ እንዲያግዝ ሪፖርቱ ላይ ውይይት ማድረግ ማስፈለጉን ገልፀዋል፡፡

Read More 1.2K 6

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 122.5 ሚሊዮን ዶላር ለደንበኞቹ ድልድል አደረገ።

የደምበኞቻችንን የውጪ ምንዛሪ ጥያቄ ለመመለስ እ.ኤ.አ እስከ 31/03/2025 ድረስ ባጠቃላይ በቁጥር 711 ደንበኞቻችን ያቀረቡትን ጥያቄዎች በሙሉ በመገምገም ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ ብዛታቸው 698(98%) ለሆኑ ደንበኞች በድምሩ የ122.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድልድል የተደረገ መሆኑን እንገልጻለን።

Read More 1.2K 6

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264.65 ቢልዮን ብር ብድር ለደንበኞቹ ማቅረቡ ተገለፀ።

አቶ አቤ በዲጂታል አማራጭ ባለፉት ስምንት ወራት አጠቃላይ ብር 3.9 ቢሊዮን ብድር ማቅረብ የተቻለ መሆኑን ገልፀው፣ በዚህም እስከ ፌብርዋሪ 28 ቀን 2025 ድረስ 717 ሺህ ደንበኞች ተጠቃሚ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡

Read More 1.2K 6

Exchange Rate

April 19th 2025

Currency Cash Buying Cash Selling

PRODUCTS & SERVICES

CORPORATE SOCIAL RESPONSIBILITY

Go to Archive

International money transfer agents