![](/cbeapi/uploads/news_2_d3d5dc9b30.jpg)
በዛሬው ዕለት ብቻ ለ “ጽዱ ጎዳና-ኑሮ በጤና” ልዩ የዲጂታል ቴሌቶን የተሰበሰበው ገንዘብ ከእቅዱ በላይ ሆነ::
ለ #ጽዱኢትዮጵያ 50 ሚሊየን ብር በአንድ ጀምበር ለማሰባሰብ ታቅዶ ዛሬ የተጀመረው የገንዘብ ማሰባሰብ መርሃ ግብር እስከ አሁን 12፡30 ሰዓት ድረስ ከ 67.5 ሚሊዮን በላይ የተሰበሰበ ሲሆን ለዚህም በእያንዳንዷ 3 ብር መዋጮ ላይ 1 ብር እንደሚያዋጣ ባንካችን ቃል በገባው መሰረት ከ 23 ሚሊዮን ብር በላይ በመጨመር ከ 90 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ እንደሆነ ተረጋግጧል።