News Archive

22 Mar 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያ የፈጸሙ ደንበኞችን ሸለመ።

የሲቢኢ ኑር ፕሮዳክት ዴቨሎፕመንት እና ቢዝነስ ኤክስፓንሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ አንዋር መሐመድ ደንበኞች ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን እንዲጠቀሙ ለማበረታታት የሽልማት መርሀ ግብሩ መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡

22 Mar 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት በሰመራና አካባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የማዕድ ማጋራት መርሐ- ግብር አካሄደ።

ባንኩ በረመዷን ፆም ወቅት ድጋፍ ማድረጉ ለማህበረሰቡ ያለውን ቅርበት እንደሚያሳይም ድጋፍ የተደረገላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ተናግረዋል።

13 Mar 2025

”አብሮነት ለበጎነት ፤ በረመዷን ” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታላቅ የኢፍጣር መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በበኩላቸው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት 11 ስኬታማ ዓመታትን ያስቆጠረው የሲቢኢ ኑር አገልግሎት በደንበኞቹ ዘንድ ተአማኒነት በማትረፉ ውጤታማ ስለሆነ ለአጋርነታችሁ ምስጋና ይገባችሃል ብለዋል፡፡

13 Mar 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በቀን ከአራት ሺህ ስምንት መቶ በላይ አባወራዎችን የምገባ አገልግሎት ይሰጣል፡፡