13 Mar 2025
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በበኩላቸው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት 11 ስኬታማ ዓመታትን ያስቆጠረው የሲቢኢ ኑር አገልግሎት በደንበኞቹ ዘንድ ተአማኒነት በማትረፉ ውጤታማ ስለሆነ ለአጋርነታችሁ ምስጋና ይገባችሃል ብለዋል፡፡
13 Mar 2025
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በቀን ከአራት ሺህ ስምንት መቶ በላይ አባወራዎችን የምገባ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
13 Mar 2025
በቀን ከ4800 በላይ አባወራዎችን የምገባ አገልግሎት እና ከ18 ሺህ በላይ የቤተሰብ አባላትን በያሉበት የምገባ አገልግሎት ለሚሰጠው ባቡል ኼይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገኘ::
10 Mar 2025
የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በመሆን አብርሃም እና አብዲ በኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ፈጠራ ሥራ በማቅረብ አሸናፊ ሆነዋል።