04 Apr 2025
አቶ አቤ በሁሉም የባንኩ የገቢ ማመንጫ ዘርፎች ላይ አበረታች አፈጻጸም የተመዘገበ መሆኑን የገለፁ ሲሆን፣ ባንኩ አምና በተመሳሳይ ወቅት ካገኘው ገቢ 26 በመቶ እድገት በማሳየት ብር 109.32 ቢልዮን ጠቅላላ ገቢ ማግኘቱን አስታውቀዋል፡፡
04 Apr 2025
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዜጎችን የስራ ተነሳሽነት ከመደገፍ አንጻር ጥሩ የመስራት አቅም ላላቸው ስራ ፈጣሪዎች የብድር አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት መጨረሱንም ነው አቶ አቤ የገለፁት።
28 Mar 2025
አቶ አቤ ይህ ስትራቴጂካዊ ትብብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ያለውን ሰፊ የገበያ ድርሻ በመጠቀም፤ በቨርቹዋል የካርድ አገልግሎት የባንኩን ከ40 ሚሊየን በላይ ደንበኞች የዘመናዊ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚያስችል ገልፀዋል፡፡
22 Mar 2025
የሲቢኢ ኑር ፕሮዳክት ዴቨሎፕመንት እና ቢዝነስ ኤክስፓንሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ አንዋር መሐመድ ደንበኞች ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን እንዲጠቀሙ ለማበረታታት የሽልማት መርሀ ግብሩ መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡