News Archive

08 Jul 2024

ባንካችን የአሸናፊነት ዋንጫውን ተረከበ፤

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ፡፡

08 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ የዛሬን ጨዋታ ለመታደም ሀዋሳ ገቡ።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ የሚመራ የልኡካን ቡድን ጨዋታውን ለማድመቅ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድንን ለመደገፍ ሀዋሳ ገብቷል።

03 Jun 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውስጥ የእግር ኳስ ውድድር በድምቀት ተከፈተ።

በ12 ቡድኖች መካከል ለአንድ ወር ከአስራ እምስት ቀን የሚካሄደው ይህ ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ/ም በይፋ ተጀምሯል ።

14 May 2024

በዛሬው ዕለት ብቻ ለ “ጽዱ ጎዳና-ኑሮ በጤና” ልዩ የዲጂታል ቴሌቶን የተሰበሰበው ገንዘብ ከእቅዱ በላይ ሆነ::

በዛሬው ዕለት ብቻ ለ “ጽዱ ጎዳና-ኑሮ በጤና” ልዩ የዲጂታል ቴሌቶን የተሰበሰበው ገንዘብ ከእቅዱ በላይ ሆነ::