14 May 2024
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ#ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ በእያንዳንዷ 3 ብር መዋጮ ላይ 1 ብር እንደሚያዋጣ አስታወቀ።
29 Apr 2024
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በመዲናችን የመፀዳጃ ቤቶችን ተደራሽ ለማድረግ ላስጀመሩት “ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” መርሀ ግብር ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ) የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻውን ተቀላቅለዋል፡፡
30 Mar 2024
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ባንኩ ከሰሞኑ ገጥሞት ከነበረ ችግር ጋር በተያያዘ ለባንኩ ድጋፍ ላደረጉ አካለት በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
30 Mar 2024
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ፕሮፌሰር መሐመድ አብዱ እንዳሉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሀገር የልማት እንቅስቃሴ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ያለ ባንክ ነው፡፡ባንኩ በሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ የሚጠብቀበትን እየተወጣ እንዲቀጥል እና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ያስቀመጠውን ግብ ለማሳካት ይረዳው ዘንድ ደግሞ የባለድርሻ አካላት የፖሊሲን ጨምሮ ተገቢውን ድጋፍ ሊያደርጉለት እንደሚገባ ዋና ሰብሳቢው አሳስበው፣ ቋሚ ኮሚቴው አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል፡፡