News Archive

15 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለ7ኛ ጊዜ ሻምፒዮን በመሆን ዋንጫውን ተረከበ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን እሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ/ም በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረገው የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ይርጋ ጨፌ ቡናን 7 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

08 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 50 ሚሊዮን ብር ለነጋድራስ የፍፃሜ ተወዳዳሪዎች እንደሚያበድር ቃል ገባ።

1 ሚሊዮን ብር ለመጨረሻዎቹ ተወዳዳሪዎች ማበረታቻ ሰጠ።

08 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ሲቀበል የሚያሳይ ምስል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን፡፡

08 Jul 2024

በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ጀመረ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ፣የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች እንዲሁም በርካታ የክለባችን ደጋፊዎች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተዘጋጀላቸውን የክብር ቦታ ተቀምጠው ጨዋታውን አየተከታተሉ ነው፡፡