ሲቢኢ ብር (*847#)


ሲቢኢ ብር በተንቀሳቃሽ ስልክ አማካኝነት የሚሰጥ የባንክ አገልግሎት ሲሆን የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ በመረጣቸው፣ ባሰለጠናቸው እና እውቅና በሰጣቸው ወኪሎች አማካኝነት የሚሰጥ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ ነው፡፡ ሲቢኢ ብር (የቦርሳ ሒሳብ) አገልገሎቱ ለወደፉት ለሚከፈሉ ወየም ለሚዘዋወሩ ገንዘቦች የሚውል ሲሆን ቀድሞ ሂሳቡ ውስጥ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከሌላ የኢ.ን.ባ. ሒሳብ በማዘዋወር የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም፣ ቀሪ ሒሳብ ማወቅ፣ ገንዘብ ለማዘዋወር

ሲቢኢ ብር አገልግሎቶች

picture
ገንዘብ ለመላክ
ገንዘብ ለማውጣት
የስልክ የአየር ሰዓት ለመገዛት
እቃ ለመግዛት
የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
ቀሪ ሒሳብ ማወቅ፣
ታክሲ ሒሳብ ለመክፈል
የግል ደንበኞችን ማስተዳደር
ዝርዝር የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን ማወቅ፣

How to Use it

STEP 1

Fill out application form at one of CBE branches, Agents, or Merchants

STEP 2

You will receive authentication(PIN) code from CBE Birr system

STEP 3

To activate Use PIN and change it to your PIN.

FINISH