የምርት እና አገልግሎቶች የታሪፍ መመሪያ ማጠቃለያ

ዝርዝር ክፍያ በእኛ ቅርንጫፎች ይገኛል።

Product and Services Tariff
ከተቀማጭ ሂሳቦች ጋር የሚያያዙ
የተቀማጭ ሂሳቦች የወለድ መጠን
መደበኛ የቁጠባ ሂሳብ 7 በመቶ
በወላጅ ወይም በአሳዳጊ የሚከፈት የቁጠባ ሒሳብ 7 በመቶ
የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ 7.125 በመቶ
የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ 7.125 በመቶ
የታዳጊዎች የቁጠባ ሂሳብ 7.125 በመቶ
የትምህርት የቁጠባ ሂሳብ 7.125 በመቶ
የበዓል የቁጠባ ሂሳብ 7.5 በመቶ
የጋብቻ የቁጠባ ሂሳብ 7.5 በመቶ
ተንቀሳቃሽ ሂሳቦች -
በጊዜ ገደብ ለሚንቀሳቀሱ ሂሳቦች 7.2 በመቶ
ጋሻ የቁጠባ ሂሳብ
ከ10,000 ብር በታች 7 በመቶ
ከ10,000 –99,999 ብር 7.5 በመቶ
ከ100,000 – 500,000 ብር 7.75 በመቶ
ከ500,000 ብር በላይ 8 በመቶ
የሲቢኢ ጉዞ የቁጠባ ሂሳብ
የሲቢኢ ጉዞ የቁጠባ ሂሳብ 7 በመቶ
የውጭ ሓዋላ የቁጠባ ሂሳብ
የውጭ ሓዋላ የቁጠባ ሂሳብ 14 በመቶ
Product and Services Tariff
የ ባንክ ቢዝነስ አገልግሎቶች
የተቀማጭ ሂሳብ አገልግሎቶች
በቅርንጫፎች ገንዘብ ለማውጣት
እስከ 1-1,000 ብር ነፃ
ከ1,001 - 10,000 ብር 5 ብር
ከ 10,001 ብር በላይ 10 ብር
የሂሳብ ደብተር መተካት
ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ የዋለ (ያለቀ ደብተር) ነፃ
የተበላሸ ደብተር 50 ብር
የጠፋ ደብተር 50 ብር
ከተከፈተ ስድስት ወር ያልሞላው ሂሳብ ለማዘጋት
ከተከፈተ ስድስት ወር ያልሞላው ሂሳብ ለማዘጋት ነፃ
የመጀመርያ ቋሚ የክፍያ ማዘዣ አገልግሎት ትዕዛዝ
የመጀመርያ ቋሚ የክፍያ ማዘጃ አገልግሎት ትዕዛዝ 20 ብር
ፊርማ ለመቀየር
ፊርማ ለመቀየር 20 ብር /ሂሳብ
ለግለሰቦች የቼክ ደብተር
ባለ 25 ቅጠል 75 ብር
ባለ 50 ቅጠል 210 ብር
ባለ 100 ቅጠል 335 ብር
የመንግስት ተቋማት የቼክ ደብተር
ባለ 25 ቅጠል 165 ብር
ባለ 50 ቅጠል 215 ብር
ባለ 100 ቅጠል 395 ብር
የክፍያ ትዕዛዝ ማስቆም
የክፍያ ትዕዛዝ ማስቆም 200 ብር/በቅጠል
ቀሪ ሂሳብ ማረጋገጫ መስጠት/ የቁጠባ እና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ
ቀሪ ሂሳብ ማረጋገጫ መስጠት/ የቁጠባ እና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ 100 ብር ለአንድ ጉዳይ
ለረጅም ጊዜ ያልተንቀሳቀሱ ሂሳቦች ክፍያ
ለረጂም ጊዜ ያልተንቀሳቀሱ የተንቀሳቃሽ ሂሳቦች ከ 1000 ብር በታች ሲሆን በየ ስድስት ወሩ 250 ብር
ለረጅም ጊዜ ያልተንቀሳቀሱ የቁጠባ ሂሳቦች ከ100 ብር በታች በየ ስድስት ወሩ 25 ብር
በወር ከ 1 ጊዜ በላይ ተጨማሪ የሂሳብ ዝርዝር መግለጫ (ስቴትመንት) ለመውሰድ
ከ1 ዓመት በታች 20 ብር በገፅ
ከ1 ዓመት በላይ 20 ብር በገፅ
በኢሜይል ሲላክ ነፃ
ሁለተኛ ደረሰኝ ለመስጠት
ከሁለት ዓመት በታች በገፅ 20 ብር
ከሁለት ዓመት በላይ በገፅ 20 ብር
ለፖስታ አገልግሎት
ለፖስታ አገልግሎት 100 ብር (ለሁሉም)
ከውርስ ጋር በተያያዘ ማረጋገጫ ለማረጋገጥ
ከውርስ ጋር በተያያዘ ማረጋገጫ ለማረጋገጥ በየአንዳንዱ ጉዳይ 200 ብር ሲደ መርየሶስተኛ ወገን ክፍያ
በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት የውክልና ስልጣንን ማረጋገጫ ለማረጋገጥ
ኦንላይን 50 ብር
በአካል በየአንዳንዱ ጉዳይ 200 ብር ሲደመር የሶስተኛ ወገን ክፍያ
ገንዘብ ማስተላለፍ
የሃገር ውስጥ የሃዋላ አገልግሎት
የሃገር ውስጥ ሃዋላ ለመስራት እና ለማስተካከል የአገልግሎት ክፍያ
እስከ 3,000 ብር 1 /ሚሊ እና የአገልግሎት ክፍያ 30 ብር
ከ3,000 ብር በላይ 1.25 ሚሊ እና የአገልግሎት ክፍያ 30 ብር
የሃገር ውስጥ የሃዋለ ለመሰረዝ (ተቀባይ ለመቀየር) ድጋሚ ለመላክ
የሃገር ውስጥ የሃዋለ ለመሰረዝ (ተቀባይ ለመቀየር) ድጋሚ ለመላክ 30 ብር
የሃገር ውስጥ ሃዋላ የምስጢር ቁጥር ሲጠፋ
የሃገር ውስጥ ሃዋላ የምስጢር ቁጥር ሲጠፋ 30 ብር
የሃገር ውስጥ ሃዋላ ለሰራተኞች
እስከ 3,000 ብር 1/ ሚሊ 3 ብር እና የአገልግሎት ክፍያ 30 ብር
ከ 3,000 ብር በላይ 1.25/ ሚሊ እና የአገልግሎት ክፍያ 30 ብር
ከሂሳብ ወደ ሂሳብ ገንዘብ ለማስተላለፍ
ከ 1-10,000 ብር 5 ብር
ከ 10,001-100,000 ብር 10 ብር
ከ100,001 ብር በላይ 10 ብር ሲደመር በእያንደንዱ 100 ሺ ብር ላይ 5 ብር ከ100 ብር በላይ አይሄድም
የደመወዝ ክፍያ (የድርጅት ሰራተኛች ደመወዝ ለመክፈል)
በወር በአማካኝ 100 ሚልዮን ብር ወይም ያነሰ ተቀማጭ ያለው ድርጅት ነፃ
በወር በአማካኝ ከ100 ሚልዮን ብር የበለጠ ተቀማጭ ያለው ድርጅት ነፃ
ከባንክ ወደ ባንክ ገንዘብ ለማስተላለፍ (EATS)
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ወደ ሌላ ባንክ ሂሳብ ገንዘብ ለማስተላለፍ 50 ብር ሲደመር የብሄራዊ ባንክ ክፍያ
ከአዲስ አበባ ውጪ ቼክና ሲፒኦ ክሪላንስ ክፍያ በየአንዳንዱ ቼክና ሲፒኦ 50 ብር ሲደመርየብሄራዊ ባንክ ክፍያ
5 ብር ሲደመር የብሄራዊ ባንክ ክፍያ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ሌሎች ባንኮች የሚገኝ ሂሳብ እና ከሌሎች ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚገኝ ሂሳብ ገንዘብ ለማስተላለፍ በእያንዳንዱ ልውውጥ 50 ብር (የብሄራዊ ባንክ ክፍያ ብቻ)
በ (RTGS) ገቢ ለመቀበል (Incoming MT103) ነፃ
በ (cheque, CPO and credit Transfer) or የጅምላ ክፍያ ገቢ ነፃ
የቢል ክፍያ
የቢል ክፍያ 10 ብር
ለሲፒኦና ለተረጋገጠ ቼክ
ለሲፒኦ ለማፃፍ (ለማሰራት)
በባንኩ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞች
በባንኩ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞች 50 ብር
በባንኩ ሂሳብ ለሌላቸው ደንበኞች
ከ 100,000 ብር በታች 500 ብር
ከ100,001 - 200,000 ብር 1,000 ብር
ለ ሲፒኦ ማሻሻያ/ ስረዛ
በባንኩ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞች 100 ብር
በባንኩ ሂሳብ ለሌላቸው ደንበኞች 200 ብር
ሲጠፋና ገንዘብ ተመላሽ ሲደረግ
በባንኩ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞች 200 ብር
በባንኩ ሂሳብ ለሌላቸው ደንበኞች 400 ብር
የጠፋ ለመተካት
በባንኩ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞች 200 ብር
በባንኩ ሂሳብ ለሌላቸው ደንበኞች 400 ብር
በመቶ ፐርሰንት ተቀማጭ ለሚሰራ የሃገር ውስጥ የዋስትና ደብዳቤ ኮሚሽን
በመቶ ፐርሰንት ተቀማጭ ለሚሰራ የሃገር ውስጥ የዋስትና ደብዳቤ ኮሚሽን 250 ብር
የአክሲዮን ሽያጭ አገልግሎት ክፍያ
የአክሲዮን ሽያጭ አገልግሎት ክፍያ ነፃ
የከበሩ ዕቃዎች ማስቀመጫ ሳጥን ኪራይ
ትንሹ ሳጥን በ ዓመት 5,250 ብር
መካከለኛው ሳጥን በ ዓመት 8,750 ብር
ትልቁ ሳጥን በ ዓመት 10,500 ብር
በጣም ትልቁ ሳጥን በ ዓመት 14,000 ብር
የቁልፍ ማስቀመጫ በ ዓመት 14,000 ብር
ውል ባለማደስ/ ዓመታዊ የኪራይ ክፍያ ሳይከፍሉ በመቅረት የሚከፈል ቅጣት ዓመታዊ የኪራይ ክፍያውን በሙሉ፡፡ የቅጣት ክፍያው ከጠቅላላ የኮንትራት ጊዜ ክፍያ በላይ ከሆነ የዓመታዊ ክፍያውን 150 በመቶ ይከፈላል፡፡
Product and Services Tariff
የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች
ሞባይል ባንኪንግ
የአገልግሎት ክፍያ በየወሩ 5 ብር
ለሃገር ውስጥ ሃዋላ ኮሚሽን 1.25/ ሚሊ
ገንዘብ ወደ ራስ ሂሳብ ለማስተላለፍ ነፃ
ገንዘብ ወደ ሌላ ባንክ ወደሚገኝ ሂሳብ ለማስተላለፍ 50 ብር
በ p2p ገንዘብ መላላክ (ETSWITCH) 5 ብር ሲደመር የETSWITCH ክፍያ
ገንዘብ ወደ ራስ የሲቢኢብር ሂሳብ ለማስተላለፍ(ዋሌት) ነፃ
ቀሪ ሂሳብ ለማየት ነፃ
የቢል ክፍያ ነፃ
የሚስጢር ቁጥር ለመቀየር ነፃ
ከሌሎች ሂሳቦች ጋር ለማስተሳሰር ነፃ
በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ ወደ ሌላ ሰው ሂሳብ ለማስተላለፍ
ከ 1 - 10,000 ብር ነፃ
ከ 10,000 - 50,000 ብር 3 ብር
ከ 50,001 - 100,000 ብር 5 ብር
ከ 100,001 - 200,000 ብር 10 ብር
ከ 200,001 - 300,000 ብር 15 ብር
ከ 300,000 ብር በላይ ቋሚ 20 ብር
በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ ወደ ቴሌብር እና ሌሎች ዋሌቶች ገንዘብ ማስተላለፍ
ከ 1 - 10,000 ብር 10 ብር
ከ 10,000 ብር በላይ 15 ብር
የክፍያ ካርድ አገልግሎት
የሃገር ውስጥ ካርድ ለመውሰድ 50 ብር
የሃገር ውስጥ ኤቲኤም ካርድ ለመተካት 50 ብር
ክላሲክ ዓለም አቀፍ የዴቢት (የቅድመ) ክፍያ ካርድ ለማውሰድ 200 ብር
ለጎልድ ዓለም አቀፍ የዴቢት (የቅድመ)ክፍያ ካርድ ለማውሰድ 300 ብር
ፕላቲኒየም ዓለም ዓቀፍ የዴቢት(ቅድመ) ክፍያ ካርድ ለማውሰድ 500 ብር
ከኤቲኤም ብር ለማውጣት 0.35 በመቶ
ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ ነፃ
የምስጢር ቁጥር ለመቀየር 20 ብር
ተጨማሪ ሂሳብ ለማስተሳሰር ነፃ
በፖስ ገንዘብ ለማውጣት 0.35 በመቶ
ለኢንተርኔት ባንክ አገልግሎት
ለሃገር ውስጥ ሃዋላ 1.25/ ሚሊ
ከሂሳብ ወደ ሂሳብ ለማስተላለፍ ነፃ
ከሌሎች ሂሳቦች ጋር ለማስተሳሰር ነፃ
የሲቢኢ ብር አገልግሎት
ሂሳብ ለመክፈት ነፃ
ብር ለማስገባት በቀን እስከ 3 ጊዜ ከ 50 ብር በታች ነፃ
የአየር ስዓት ለመግዛት ነፃ
የቢል ክፍያ ነፃ
ብር ከኤቲኤም ለማውጣት 0.35 በመቶ
በሲቢኢ ብር ብር ለማስገባት
ብር ለማስገባት በቀን እስከ 3 ጊዜ ከ 50 ብር በታች ነፃ
ከ 51- 500 ብር 6.45 ብር
ከ 501- 2,000 ብር 7.60 ብር
ከ 2,001- 3,000 ብር 8.18 ብር
ከ 3,001- 4,000 ብር 9.33 ብር
ከ 4,001- 5,000 ብር 10.48 ብር
ከ 5,001- 6,000 ብር 11.63 ብር
6,001 ብር በላይ የተቀማጩን 0.2% በመቶ
የተመዘገበ ደንበኛ ብር ሲያወጣ
ከ 100 ብር በታች 1 ብር
ከ 101-3,000 ብር 1 በመቶ
ከ 3,001 ብር በላይ 30 ብር
ያልተመዘገበ ደንበኛ ብር ሲያወጣ
ከ 100 ብር በታች 1.50 ብር
ከ 101- 5,000 ብር 1.5% በመቶ
ከ 5,001 ብር በላይ 75 ብር
Product and Services Tariff
ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች
ለአስመጪዎች እቃ ለማምጣት የሚሰጥ ብድር (ጠቅላላ የግል ንግድ) (በብር ላይ)
ለብድር ሲባል ለሚከፈት አዲስ ሂሳብ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 4 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
የአገልግሎት ክፍያ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 5 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
ለአስመጪዎች እቃ ለማምጣት የሚሰጥ ብድር (ጠቅላላ የግል ንግድ) (በውጭ ምንዛሬ ላይ)
ለብድር ሲባል ለሚከፈት አዲስ ሂሳብ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 2 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
የአገልግሎት ክፍያ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 2.5 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
ዶክመንት በመሰብሰብ ( ጠቅላላ የግል ንግድ ( በብር ) የሚከፈል ክፍያ
ልክ ግዢ ሲፀድቅ የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 5 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
ዶክመንት ሲሟላ የሚፈፀም የአገልግሎት ክፍያ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 4.5 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
ዶክመንት በመሰብሰብ ( ጠቅላላ የግል ንግድ ( በውጭ ምንዛሬ ላይ) የሚከፈል ክፍያ
የአገልግሎት ክፍያ ልክ ግዢ ሲፀድቅ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 1.5 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
ሙሉ በሙሉ ስራዉ ሲፈፀም የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ በ90 ቀን ውስጥ ከተቀመጠው ሂሳብ ላይ 1.75 በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ፡፡ ከ2,500.00 ብር ያላነሰ
ወደ ውጭ አገር ለሚልኩ
ለሁሉም የላኪ ፈቃድ ላላቸው ( የሚዘጋጅ የብድርመተማመኛ ደብዳቤ) ነፃ
ለአነስተኛ ዕቃዎች የኤክስፖርት ፈቃድ (ከኤክስፖርት ናሙና ውጭ) (የላኪ የብድር መተማመኛ ደብዳቤ 0.1 በመቶ ከ300 ብር ያላነሰ
ለውጭ ምንዛሬ መተማመኛ
ከውጭ ለሚመጡ ምንዛሬ ቀጥተኛ ላልሆነ ዋስትና (አይነት አንድ)
እስከ 200,000 ዶላር 0.60 በመቶ ከ100.00 ዶላር ያላነሰ
ከ200,001 - 400,000 ዶላር 0.45 በመቶ
ከ400,001 - 600,000 ዶላር 0.33 በመቶ
ከ600,000 ዶላር በላይ 0.25በመቶ
ወደ ውጭ ለሚላኩ የዋስትና ማረጋገጫ (በከፊል ለ3 ወራትና )
100 ፐርሰንት ተቀማጭ ላደረገ 0.15 በመቶ, ከ50.00 ዶላር ያላነሰ
ብድር ለማመቻቸት 0.5 በመቶ ለሶስት ወራት ወይም በከፊል ለ3 ወር, ከ50 ዶላር ያላነሰ
ዋስትና ለሰጠበት የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ 0.13 በመቶ
የውጭ ምንዛሬ ጠቅላላ ንግድ
ከብር ከሚመነዝረው ላይ 9.5 በመቶ. ከ2,500 ብር ያላነሰ
ከውጭ ምንዛሬ ከሚመነዝረው ላይ 1 በመቶ. ከ2,500 ብር ያላነሰ
Product and Services Tariff
ብድር አገልግሎቶች
የማበደሪያ የወለድ መጠን
ወደ ውጭ ለሚልኩና ሌሎች ከውጭ ምንዛሬ ጋር ለተገናኙ ብድሮች
ዕቃው ከመጫኑ በፊት ( እስከ 1 ዓመት) 8.5 በመቶ
ወደ ውጭ ለሚልኩ ለሸቀጣ ሸቀጥ ለስራ ማስኬጃ ብድር (እስከ 1 ዓመት) 8.5 በመቶ
ወደ ውጭ ለሚልኩ የስራ መስኬጃ ብድር 8.5 በመቶ
ወደ ውጭ ለሚልኩ የጊዜ ገደብ ያለው ብድር (እስከ አንድ ዓመት) 8.5 በመቶ
ወደ ውጭ ለማይላኩ የንግድ ብድሮች
ለስራ ማስኬጃ ብድር (እስከ 1 ዓመት) 14.0 በመቶ
ለሸቀጣሸቀጥ ማስኬጃ ብድር (እስከ 1 ዓመት) 15.5 በመቶ
ቅድሚያ የሚከፈል ብድር (እስከ 3 ወር) 17.0 በመቶ
ለአጭር ጊዜ ብድር (እስከ አንድ ዓመት) 14.0 በመቶ
ለአዲስ የብድር ጥያቄ የአገልግሎት ክፍያ
እስከ 100 ሚልዮን ከተጠየቀው ብድር ላይ 0.025 በመቶ ይከፈላል. ከ 1000 ብር ያላነሰ
ከ100 ሚልዮን-500 ሚልዮን ከተጠየቀው ብድር ላይ 0.075 በመቶ ይከፈላል
ከ500 ሚልዮን በላይ ከተጠየቀው ብድር ላይ 0.05 በመቶ ይከፈላል
የነበረውን ብድር ለማደስ ከተጠየቀው ብድር ላይ 0.02 በመቶ ይከፈላል. ከ1,000.00 ብር ያላነሰ
የነበረው ብድር ላይ ተጨማሪ ብድር ለሚጠይቁ የነበረው ብድር ላይ ሆኖ በአዲሱ ታሪፍ የሚጨመርለት ግን ከ0.04 በመቶ መብለጥ የለበትም
ለማሲያዣ ቦታ ለማስገመት የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ
ለመኖርያ ቤት 1000 ብር ተጨማሪ 250 ብር በእያንዳንዱ ወለል
ለንግድ ቤቶች 1500 ብር ተጨማሪ 150 ብር በእያንዳንዱ ወለል
ለድርጅቶች ፤ ግምጃቤቶችና እና ለመጋዘኖች 1000 ብር ተጨማሪ 150 ብር በእያንዳንዱ ወለል
ለነዳጅ ማደያ 1000 ብር በእያንዳንዱ የነዳጅ ጋን
ለቡና መፈልፈያና ማቀነበባበርያ ቦታ 2,000 ብር
ለተሸከርካሪዎችና ማሽኖች በእያንዳንዱ 500 ብር
ለማንኛውም የእርሻ ቦታ 2000 ብር በእያንዳንዱ መጋዘን እና 1000 ብር በእያንዳንዱ የግንባታ ህንፃ
ለተንቀሳቃሽ ንብረቶች ለማስገመቻ የአገልግሎት ክፍያ
ተንቀሳቃሽ ንብረት ለማስመዝገብ 150 ብር
የተንቀሳቃሽ ንብረት ጊዜ ለማራዘም 100 ብር