የተከበሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ከየካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የዳይሬክተሮች ቦርድ በሰብሳቢነት በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡
የተከበሩ አቶ ሞገስ ባልቻ ገብረመድህን ከየካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
አቶ ወንድምአገኝ ነገራ ከግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
አቶ በረከት ፍስሃፅዮን ከየካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡
አቶ ኦላኒ ሳቀታ ዱሬሳ ከየካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡
ወይ. አይናለም ንጉሴ ከግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
ወይ. ማህሌት ካሳ ወልደሰንበት ከህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ሻውል ከህዳር 3 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
አቶ ሔኖክ አሰፋ ከህዳር 3 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ ከግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡