በኢንተርኔት የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ኢንተርኔትን በመጠቀም የሚፈልጉትን የገንዘብ እንቅስቃሴ ለማወቅ የሚያስችል ሲሆን በመደበኛነት ቅርንጫፎች ላይ ከሚሰጠው አገልግሎት ተመሳሳይንት አላቸው፡፡ ይህም ቀሪ ሒሳብ ማወቅ፣ ገንዘብ ማዘዋወር፣ ዝርዝር የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን ማወቅ፣ የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም የሚያስችል ነው፡፡
የማመልከቻ ቅጽ ባቅራቢያዎ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ መሙላት
የመጠቀሚያ ስም እና የማረጋገጫ ኮድ ይቀበላሉ
ወደ እዚህ ድረ-ገጽ መግባት
የመጠቀሚያ ስም እና ማለፊያ በመጠቀም መግባት