ማሳወቂያ

የውጭ ሀገር የምንዛሪ ተመን

April 5th 2025

ገንዘብ የገንዘብ መግዣ ዋጋ የገንዘብ መሸጫ ዋጋ

ምርት እና አገልግሎት

በእጅ ስልክ የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት

ዝርዝር ይመልከቱ

የሲቢኢ ብር

ዝርዝር ይመልከቱ

በካርድ የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት

ዝርዝር ይመልከቱ
ሲቢ ኑር

ሲቢ ኑር

ሲቢ ኑር ወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት ሲሆን በመደበኛው የባንክ አገልግሎቶች ላይ በፍላጎትም ዪሁን በሀይማኖት ምክንያት አገልግሎቱን ማግኝት ላልቻሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች የቀረበ ሁሉን አቀፍ የባን አገልግሎት ነው፡፡ ይህም አገልግሎት የተመሰረተው በሸሪያ የንግድ እንቅስቃሴ ሕግ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/72/2019 መሰረት ነው፡፡

  • መደበኛ የቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
  • አልመራህ/የሴቶች/ ቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
  • አሽባብ/የወጣቶች ቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
  • አልሚራሂቅ/የታዳጊዎች ቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
የንግድ አገልግሎቶች

የንግድ አገልግሎቶች

የንግድ አገልግሎቶች

  • በሰነድ መያዣነት የሚሰጥ ብድር /ኤል ሲ/፡-
  • የንግድ ሰነድ መሰብሰብ፡-
  • የቅድመ ክፍያ አገልግሎት
  • በአደራ መልክ የሚፈጸም ክፍያ፡-
ዲጂታል የባንክ አገልግሎት

ዲጂታል የባንክ አገልግሎት

ዲጂታል የባንክ አገልግሎት

  • በእጅ ስልክ የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት
  • ኦንላይን የባንክ አገልግሎት
  • በኢንተርኔት የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት
  • ሲቢኢ ብር
  • ገንዘብ መቀበያ ማሽን
  • ገንዘብ መክፈያ ማሽን

ማህበራዊ ኃላፊነት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264.65 ቢልዮን ብር ብድር ለደንበኞቹ ማቅረቡ ተገለፀ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዜጎችን የስራ ተነሳሽነት ከመደገፍ አንጻር ጥሩ የመስራት አቅም ላላቸው ስራ ፈጣሪዎች የብድር አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት መጨረሱንም አቶ አቤ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን የገበያ ድርሻ ማሳደጉ ተገለፀ፡፡

ባንኩ በጁን 2024 ከነበረው አፈፃም ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ሲሆን፣ በጃኑዋሪ 2025 በነበረው አፈፃፀም መሠረት በጠቅላላ ሀብት 50.4 በመቶ (ከ43.7 በመቶ)፣ በተቀማጭ ገንዘብ 49.3 በመቶ (ከ47.1 በመቶ)፣ በጠቅላላ ካፒታል 34.9 በመቶ (ከ28.3 በመቶ)፣ በብድር ክምችት 51.7 በመቶ (ከ42.8 በመቶ) እንዲሁም በዲጅታል ግብይት 50.3 በመቶ (ከ50.0 በመቶ) የገበያ ድርሻ ነበረው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስምንት ወራት ብር 367.40 ቢሊዮን ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ፡፡

አቶ አቤ በስምንት ወራት በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ የነበረው አፈፃፀም በጁን 2024 ከነበረው ጠቅላላ ተቀማጭ አንጻር የ31.3% ዕድገት እንዲያሳይ ማስቻሉን ገልፀዋል፡፡

ባለፉት ስምንት ወራት ከ7.72 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ተከናወነ፡፡

በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ አጠቃላይ በባንኩ ከተከናወኑ የገንዘብ ዝውውሮች ዲጂታል ግብይቶች 79% ድርሻ መያዙን ያስታወቁት አቶ አቤ፣ ይህ ክንውን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር የ12.9 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን አስረድተዋል፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 32.6 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ፡፡

አቶ አቤ በሁሉም የባንኩ የገቢ ማመንጫ ዘርፎች ላይ አበረታች አፈጻጸም የተመዘገበ መሆኑን የገለፁ ሲሆን፣ ባንኩ አምና በተመሳሳይ ወቅት ካገኘው ገቢ 26 በመቶ እድገት በማሳየት ብር 109.32 ቢልዮን ጠቅላላ ገቢ ማግኘቱን አስታውቀዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎትን በእያንዳንዱ ቤት ለማስገባት እየሠራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክየዜጎችን የስራ ተነሳሽነት ከመደገፍ አንጻር ጥሩ የመስራት አቅም ላላቸው ስራ ፈጣሪዎች የብድር አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት መጨረሱንም ነው አቶ አቤ የገለፁት።

አሁናዊ መረጃ

1950

Branchs

+45M

Customers

+24000

Partners

+2.5 M per day

Transactions per Month

ከኢንባ ጋር የሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች